Reletter
Artwork for Abawera አባወራ

Abawera አባወራ

henok hailegabriel

አባት ባል ወንድ ራስ አባትነት ባልነት ወንድነት ራስነት አባወራ

Platform
Substack
PricingOnly free issuesPublishesDaily
Issues641Foundeda year agoLast Issue45 hours ago
Active

Read this Newsletter

abawera.substack.com
Artwork for Abawera አባወራ

Latest Issues

ጠንካራ ስብዕና ሰውን ለጽድቅ ሥራ ያዘጋጃል

በ«አባወራ» ገጻችን ስለ በጠንካራ ስብዕና መታነጽ በተደጋጋሚ ስናነሳ፣ አንዳንዶች ስለ ተራ ጉልበት፣ ስለ ዓለማዊ ፉክክር ወይም ስለ ግል ዝና የምናወራ ሊመስላቸው ይችላል።

እውነታው ግን ከዚያ እጅግ የራቀና የጠለቀ ነው። ጠንካራ ስብዕና የግል መመኪያ ሳይኾን፣ የሰማዩ አባታችን በምድር ላይ ሊፈጽመው ላለው የጽድቅ ሥራ በቀኝ እጁ የሚይዘን ምርጥ መሣሪያ ለመኾን የሚያበቃ መሠረት...

45 hours ago
1

ሚስቱን ለድቁና የሚያጭ ብቻ ውዳሴ ማርያም ፈትኖ ያገባታል!

ትዳር የጽናት ጋሻ፣ የቤተሰብ መሠረት፣ የትውልዱ ምሽግ እና ሀገርን የሚረከብ፣ ቤተክርስቲያንን የሚጠብቅ ትውልድ ማፍሪያ ተቋም ነው።

በአባቶቻችን እሴት ውስጥ ቤት የሚገነባው በታይታ፣ በማዕረግ ተሬታ ወይም በሶሻል ሚዲያ ትርኢት ሳይኾን በራስ ላይ በመሠልጠን፣ ኃላፊነትን በመሸከም፣ ዘርን በማስቀጠል እና ጽድቅን የሚፈጽም ትውልድ በማፍራት ነው።

ዛሬ ግን ባህልን የመቅረጽና...

4 days ago
3
1

ባላንጣ ተደርገው ወንድና ሴቱ፣ ቢቋረጥ አይገርምም የአባቶች ትውፊቱ

ዛሬ በወንድና በሴት መካከል የሚታየው መቃቃርና ጥርጣሬ በተፈጥሮ የመጣ አይደለም። ኾን ተብሎ በተቀነባበሩ ሐሰተኛ ትርክቶች፣ በተሳሳቱ አስተምህሮዎች፣ በማኅበራዊ ሚዲያ መርዞችና በተዛቡ የውጭ ፍልስፍናዎች አንዱ የሌላው ባላንጣ ተደርጓል።

በማኅበረሰባችን፣ በተለይም በክርስትያኑ ቤተሰብ ውስጥ የሚታየው መበታተን የግለሰቦች ቀላል አለመግባባት ውጤት አይደለም።

ከቀደምት አባቶቻች...

5 days ago
5

አባቶችህን ንቀህ ተርካቸውና ልጆችህ ሲጠየፉህ ታዘብ

ትውልድ በባዶ ሜዳ አይታነጽም። የዛሬው ማንነታችን ትናንት በደምና በላብ የተገነባ መሠረት ላይ የቆመ ሕንፃ ነው።

በሰው ልጅ የህይወት ጉዞና በቤተሰብ ግንባታ ውስጥ የማይሻር አንድ ጥልቅ የተፈጥሮ ሕግ አለ፤ እርሱም የትውልድ ቅብብሎሽና የድርጊት መልሶ መከፈል ሕግ ነው።

ዛሬ ከወላጆችህ ከአባቶችህም እሴት ጋር ያለህ ግንኙነት ነገ ከልጆችህ ጋር የሚኖረውን ግንኙነት ንድፍ ቀድሞ...

6 days ago
3

የጽድቅ ሚዛኑ ሰው ሲኾን አስመሳይነት ጽድቅ ይኾናል

ሰው ማኅበራዊ ፍጡር እንደ መኾኑ መጠን ተቀባይነትን፣ ክብርንና ሰላማዊ ግንኙነትን መፈለጉ ተፈጥሯዊ ነው።

ነገር ግን ተቀባይነትን ለማግኘት ሲል እውነትን መስዋዕት ሲያደርግ፣ የጽድቅ ሚዛኑን ከእግዚአብሔር ወደ ሰው አዙሯል።

በሰው ልጅ የሥነ ምግባርና የመንፈሳዊ ጉዞ ውስጥ እጅግ መሠረታዊው ጥያቄ «ትክክለኛነትና ጽድቅ የሚመዘኑት በምን ሚዛን ነው?» የሚለው ነው።

የጽ...

6 days ago
3

Key Facts

Contact Information
Newsletter Author
Number of Subscribers
Find out how many people subscribe to this newsletter.

Audience Metrics

Subscribers, engagement, traffic and sponsorship for Abawera አባወራ.

SubscribersEngagement77Monthly Web Visits
Accepts SponsorsEstimated Cost per Ad

Authors

The writers behind this newsletter.

  • henok hailegabriel

    🇪🇹

  • Frequently Asked Questions

    How can I access the email archive for Abawera አባወራ?

    You can find recent issues that have been published by Abawera አባወራ on Reletter by scrolling up to where it says Latest Issues. Tap on the link for any of the most recent emails or hit More Issues to see older ones.

    How many subscribers does Abawera አባወራ have?

    To see how many people subscribe to Abawera አባወራ, simply upgrade your Reletter account. We provide readership numbers and lots of other stats for this newsletter so you can decide if it's worth reaching out to.

    How can I advertise in Abawera አባወራ?

    Newsletter advertising can be extremely effective when it's done right. Before you pitch Abawera አባወራ as a potential sponsor or partner, make sure that you've done your research and checked its newsletter stats with Reletter.

    Then, personalize one of our winning pitching templates and send it to the right person using the contact info provided.

    How much does it cost to sponsor a publication like Abawera አባወራ?

    Newsletter ad rates (or CPM) vary depending on many factors, including industry, number of subscribers, open rate, ad placement and more.

    To find out how much an ad will cost, contact Abawera አባወራ using the contact information provided and ask for a copy of their media kit.

    How can I find newsletters related to Abawera አባወራ?

    Scroll up to where it says Related Newsletters to see other publications like Abawera አባወራ. You can also search our email newsletter directory to discover other newsletters that cover the topics you're interested in.

    How do I contact Abawera አባወራ?

    Reletter provides this newsletter's website URL above, where you will often find their contact information. We also provide links to associated social media accounts and pitching templates so you can reach out fast.