
መሠረት ሚድያ- የህዝብ ድምፅ!
| Platform | Pricing | Freemium | Publishes | Daily | |
|---|---|---|---|---|---|
| Issues | 743 | Founded | a year ago | Last Issue | 4 days ago |
| Active | |||||

(መሠረት ሚድያ)- በቅርቡ በትግራይ ክልል የተከሰተውን ጦርነት እና አሁንም የኤርትራ ድንበር አካባቢ የሚስተዋለውን ወታደራዊ ውጥረት ተከትሎ የተቋረጡ አገልግሎቶችን መልሶ የማስጀመር ስራ እየተከናወነ ይገኛል።
(መሠረት ሚድያ)- በቅርቡ በትግራይ ክልል የተከሰተውን ጦርነት እና አሁንም የኤርትራ ድንበር አካባቢ የሚስተዋለውን ወታደራዊ ውጥረት ተከትሎ የተቋረጡ አገልግሎቶችን መልሶ...
(መሠረት ሚድያ)- በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ታስረው የቆዩት ዶክተር ወንደሰን አሰፋ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከተዛወሩ በኋላ ተገቢ ባልሆነ እና ለሰው ልጅ የማይመጥን የማስሪያ ቦታ ውስጥ በመታሰራቸው ለከፍተኛ የህይወት አደጋ መጋለጣቸው ተገለጸ።
እንደ መረጃ ምንጮቻችን ገለጻ ከሆነ ዶክተር ወንደሰን ወደ ቂሊንጦ ከተዛወሩ በኋላ ሳምንታት የተቆጠሩ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በዞን 6 በሚገ...
(መሠረት ሚድያ)- በጅቡቲ የባሕር ዳርቻ ከ300 በላይ ስደተኞችን ጭና ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በመስመጧ ምክንያት ሕፃናትን ጨምሮ ቢያንስ የ139 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) ዛሬ አስታውቋል።
በዚህ ሰዓት እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በአደጋው ሕይወታቸውን ያጡት ሰዎች በሙሉ ኢትዮጵያውያን ናቸው።
ይህ የተገለጸው የሟቾች ቁጥር በጅቡቲ...
(መሠረት ሚድያ)- አዲስ አበባ በየጊዜው በምታሳየው ለውጥና የዘመናዊነት ጉዞ ውስጥ የበርካታ ነዋሪዎችንና የዘርፉን ተከታታዮች ትኩረት የሳቡ በርካታ ሁነቶች በማስተናገድ ላይ ትገኛለች።
(መሠረት ሚድያ)- አዲስ አበባ በየጊዜው በምታሳየው ለውጥና የዘመናዊነት ጉዞ ውስጥ የበርካታ ነዋሪዎችንና የዘርፉን ተከታታዮች ትኩረት የሳቡ በርካታ ሁነቶች በማስተናገድ ላይ ትገኛለች።
(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ትናንት የተደረገው የካቢኔ ሹም ሽር በመንግሥት ተቋማት ውስጥ ስላለው የአስተዳደር ብቃት፣ የሙስና ቁጥጥርና የባለሥልጣናት ተጠያቂነት ጥያቄዎችን አስነስቷል።
(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ትናንት የተደረገው የካቢኔ ሹም ሽር በመንግሥት ተቋማት ውስጥ ስላለው የአ...
Subscribers, engagement, traffic and sponsorship for Meseret Media.
| Subscribers | Engagement | 81 | Monthly Web Visits | ||
|---|---|---|---|---|---|
| Accepts Sponsors | Estimated Cost per Ad | ||||
Where Meseret Media ranks on Google, and how much search traffic it brings in.
| Ranked Keywords | 4 | Monthly Search Traffic | Top Keywords |
|---|
How this newsletter ranks in the official Substack charts.
| #101 | |
| #192 |
The writers behind this newsletter.
መሠረት ሚድያ በኢትዮጵያ ለበርካታ አመታት በጋዜጠኝነት ሙያ ላይ የሰሩ ባለሙያዎች ወቅታዊ መረጃዎችን ለህዝብ ለማድረስ በማለም ያቋቋሙት ዲጂታል ሚድያ ነው።
You can find recent issues that have been published by Meseret Media on Reletter by scrolling up to where it says Latest Issues. Tap on the link for any of the most recent emails or hit More Issues to see older ones.
To see how many people subscribe to Meseret Media, simply upgrade your Reletter account. We provide readership numbers and lots of other stats for this newsletter so you can decide if it's worth reaching out to.
Newsletter advertising can be extremely effective when it's done right. Before you pitch Meseret Media as a potential sponsor or partner, make sure that you've done your research and checked its newsletter stats with Reletter.
Then, personalize one of our winning pitching templates and send it to the right person using the contact info provided.
Newsletter ad rates (or CPM) vary depending on many factors, including industry, number of subscribers, open rate, ad placement and more.
To find out how much an ad will cost, contact Meseret Media using the contact information provided and ask for a copy of their media kit.
Scroll up to where it says Related Newsletters to see other publications like Meseret Media. You can also search our email newsletter directory to discover other newsletters that cover the topics you're interested in.
Reletter provides this newsletter's website URL above, where you will often find their contact information. We also provide links to associated social media accounts and pitching templates so you can reach out fast.