
"ምን ቀሊል ዘመን ቢከበን ከማሰብ ግን አንቦዝንም!" "Non scholae sed vitae discimus."
| Platform | Pricing | Only free issues | Publishes | Weekly | |
|---|---|---|---|---|---|
| Issues | 13 | Founded | 5 years ago | Last Issue | 3 months ago |
| Active | Language | ||||

ታሪኩ ፈረንሳዉያን በደለን ፣ ረሳን ባሉት ንጉስ ላይ ያምጹ የጀመሩበት አመት ነዉ። ሚስቱ እንኳ (ንግስቲቱን) ርቦናል ፣ ዳቦ ተወዶብናል ብንል "ለምን ኬክ አትበሉም" ብላ አፊዛብናለች ብለዉ ያቄሙቧት ሰሞን።
በርግጥ አባካኝ ነበር - ንጉሳቸዉ (ሊዊ አስራ ስድስተኛ)። ከአመት አመት አያያዙን ያላወቀበት ኢኮኖሚ ፣ ፈረንሳይ ስታግዝ ከነበረ...
`"We need to move beyond the narrative of African despair to recognize the resilience and creativity of African societies"
በየትኛዉም ግለሰባዊ ነጻነት በሚያከበር የአለም ክፍል ከዉስብስብ ሃስብና ሃልዮት በላይ ዋዛነት የሞላቸዉ...
አንዳንዶች እድለኛ ናቸዉ። ገና ዳዴ ብለዉ ሳይጨርሱ የሚለይ ተስጦ ያበጃሉ ። መዝፈን ፣ መግጠም ወይ መሳል ብቻ ከእልፍ ክህሎት ለአንዱ የታደሉት ነገር እንዳለ ወይ የነቃ ወላጅ ኖሯቸዉ ፣ ብርታት ግፊት ሆነዋቸዉ ወይ በራሳቸዉ ጥረት በጊዜ ፈልቅቀዉ ይጨብጡታል። ብዙዎቻችን ግን ይሄን አልታደልንም። ወይ የምንወደውን አናዉቅም ወይ ከምንወደዉ እልፍ ነገር የእኛ የሆነዉን መለይት ከብ...
አሁን አሁን በየአደባባዩ የሚሰበከዉ ራሳችሁን ሁኑ ነዉ.። መቲቬተሩ ፣ ሰባኪዉ ፣ ቲክቶከሩ. . . እንደቀላል የሚወረዉረዉ ምክር ሆኗል።
ነገር ግን እንደሚባለዉ ራስን መሆን ቀላል አይመስልም። ሰዎች አይደለን ዉስብስብ ፍጥረት ነን። የምንሆነዉ አንድ እዉነተኛ ማንነታችንን ማወቅ ከባድ ብቻ ሳይሆን ሲበዛ አታካች ነዉ። ለምን? ብዙ እኛ ነን ብለን የማናምናቸዉ ፥ እኛም የማናዉቃቸ...
እኛነት ከእፍኝ የሚድህ ጨቅላነት እስከ ባለምርኩዝ ጎባጣነት ይከነዳል - እደለኞች ከሆን ። በዚህ ጉዘት በዉስጣችን ያሉ ጥቃቅን የህይወት ቅንጣት ጀምሮ የማይቀየር የለም። ግን ያ ቅያሪ አካል "እኛ" ነዉ ልንል ተችሎናል አይደል ፤ የዛሬዉን እኛነት ከአራስ እኛነታችን እናዛምድስ አይደል ?
በዚህ በዛሬና ትላንት ፍጹም ሌላ ፍጹም አንድ ማንነታችን ላይ የዋርካ ያህል ጥላ ስላላቸ...
Subscribers, engagement, traffic and sponsorship for Samuel Dereje.
| Subscribers | Monthly Web Visits | Accepts Sponsors | |||
|---|---|---|---|---|---|
| Estimated Cost per Ad | |||||
The writers behind this newsletter.
"ምን ቀሊል ዘመን ቢከበን ከማሰብ ግን አንቦዝንም!" "Non scholae sed vitae discimus."
You can find recent issues that have been published by Samuel Dereje on Reletter by scrolling up to where it says Latest Issues. Tap on the link for any of the most recent emails or hit More Issues to see older ones.
To see how many people subscribe to Samuel Dereje, simply upgrade your Reletter account. We provide readership numbers and lots of other stats for this newsletter so you can decide if it's worth reaching out to.
Newsletter advertising can be extremely effective when it's done right. Before you pitch Samuel Dereje as a potential sponsor or partner, make sure that you've done your research and checked its newsletter stats with Reletter.
Then, personalize one of our winning pitching templates and send it to the right person using the contact info provided.
Newsletter ad rates (or CPM) vary depending on many factors, including industry, number of subscribers, open rate, ad placement and more.
To find out how much an ad will cost, contact Samuel Dereje using the contact information provided and ask for a copy of their media kit.
Scroll up to where it says Related Newsletters to see other publications like Samuel Dereje. You can also search our email newsletter directory to discover other newsletters that cover the topics you're interested in.
Reletter provides this newsletter's website URL above, where you will often find their contact information. We also provide links to associated social media accounts and pitching templates so you can reach out fast.